Category: Uncategorized

ወባን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአጋር አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገለጸ።

ወባን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአጋር አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገለጸ። ሐምሌ 08/2016ዓ.ም ሚዛን አማን ************ ወባን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአጋር አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ሚና እንዳለው በሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዘጋጅነት ወባ መከላከልንና መቆጣጠርን መሰረት ያደረገ የፓናል ዉይይት ላይ ተገልጿል። ዉይይቱን በንግግር የከፈቱት የኮሌጁ ዲን አቶ ፀጋዬ አትርሴ እንዳሉት ኮሌጁ ከተቋቋመት ጊዜ ጀምሮ በተለያየ ሙያ መስኮች […]

Read More

ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሚዛን ማረሚያ ተቋም ለሚገኙ ሴት ታራሚዎች ስልጠናና ድጋፍ ሰጠ።

መጋቢት 17/2017 ዓ.ም ሚዛን አማን ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሚዛን ማረሚያ ተቋም ለሚገኙ ሴት ታራሚዎች ስልጠናና ድጋፍ ሰጠ። ስልጠናዉን በንግግር የከፈቱት የኮሌጁ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲ አቶ ሰብስቤ ኤሊያስ እንዳሉት ኮለጁ ከሚተግብራቸው ተግባራት አንዱ የማህበረስብ አቀፍ አገልግሎት ሲሆን በዚህም ኮሌጃችን የተለያዩ ማሕበረሰብ አቀፍ […]

Read More

የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና አስ/ር ሰራተኞች ለሚዛን አማን ከተማ ኮሪደር ልማት የሚዉል ደጋፍ ለማድረግ ያለመ ውይይት አደረጉ።

04/06/2017 ዓ.ም ሚዛን አማን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና አስ/ር ሰራተኞች ለሚዛን አማን ከተማ ኮሪደር ልማት የሚዉል ደጋፍ ለማድረግ ያለመ ውይይት አደረጉ። ማክሰኞ 04/06/2017ዓ.ም ለሚዛን አማን ከተማ ኮሪደር ልማት ድጋፍ ለማድረግ በተዘጋጀው መድረክ ላይ አጠቃላይ የኮሌጁ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ላይም የኮሌጁ ዲን አቶ ፀጋዬ አትርሴ እንደተናገሩት የከተማችን ኮሪደር ልማት የሁላችንም […]

Read More