News

ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሚዛን ማረሚያ ተቋም ለሚገኙ ሴት ታራሚዎች ስልጠናና ድጋፍ ሰጠ።

መጋቢት 17/2017 ዓ.ም ሚዛን አማን ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሚዛን ማረሚያ ተቋም ለሚገኙ ሴት ታራሚዎች ስልጠናና ድጋፍ ሰጠ። ስልጠናዉን በንግግር የከፈቱት የኮሌጁ...

የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና አስ/ር ሰራተኞች ለሚዛን አማን ከተማ ኮሪደር ልማት የሚዉል ደጋፍ ለማድረግ ያለመ ውይይት አደረጉ።

04/06/2017 ዓ.ም ሚዛን አማን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና አስ/ር ሰራተኞች ለሚዛን አማን ከተማ ኮሪደር ልማት የሚዉል ደጋፍ ለማድረግ ያለመ ውይይት አደረጉ። ማክሰኞ 04/06/2017ዓ.ም ለሚዛን አማን ከተማ ኮሪደር ልማት ድጋፍ ለማድረግ በተዘጋጀው መድረክ ላይ...

ወባን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአጋር አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገለጸ።

ወባን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአጋር አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገለጸ። ሐምሌ 08/2016ዓ.ም ሚዛን አማን ************ ወባን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአጋር አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ሚና እንዳለው በሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዘጋጅነት ወባ መከላከልንና መቆጣጠርን መሰረት ያደረገ...