ወባን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአጋር አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገለጸ። ሐምሌ 08/2016ዓ.ም ሚዛን አማን ************ ወባን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአጋር አካላት ተሳትፎ ወሳኝ ሚና እንዳለው በሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አዘጋጅነት ወባ መከላከልንና መቆጣጠርን መሰረት ያደረገ የፓናል ዉይይት ላይ ተገልጿል። ዉይይቱን በንግግር የከፈቱት የኮሌጁ ዲን አቶ ፀጋዬ አትርሴ እንዳሉት ኮሌጁ ከተቋቋመት ጊዜ ጀምሮ በተለያየ ሙያ መስኮች […]
Read More